9 የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ ሰውነታቸውንም በጽኑ ኀዘን አሳዘኑ።
9 የእስራኤልም ሰዎች ወደ እግዚአብሔር በብርቱ እጅግ ጮሁ፥ በብርቱም ነፍሳቸውን ዝቅ አደረጉ።