本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያም በይሁዳ ላይ መግቢያ ስለአለና መግቢያውም ለሁለት ሰዎች መተላለፊያ ብቻ ነው እንጂ ጠባብ ስለ ሆነ የሚወጡትን ለመከላከል የአንባዎቹን መግቢያ አጽንታችሁ ጠብቁ ብሎ ጻፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ተራራው የሚወስደውን መተላለፊያ እንዲይዙ ነገራቸው፤ ምክንያቱም ወደ ይሁዳ መግቢያ በዚያ ስለሆነ፥ መተላለፊያውም በጣም ጠባብ ስለሆነና በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው ብቻ የሚያስተላልፍ ስለሆነ የሚገቡትን ሰዎች ለመከላከል ቀላል ስለሆነ ነው። 参见章节 |