Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በዚ​ያም ወራት በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የሚ​ኖር የካ​ህ​ናቱ አለቃ ኢዮ​አ​ቄም በዶ​ታ​ይም አጠ​ገብ ባለች ምድረ በዳ፥ በኤ​ስ​ድ​ራ​ሎም አን​ጻር ባለች በቤ​ጦ​ሜ​ስ​ቴ​ምና በቤ​ጤ​ልዋ ለሚ​ኖሩ ሰዎች ጻፈ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በዚያን ዘመን ሊቀ ካህን የነበረው ኢዮአቄም በቤቱሊያና በዶታይም ሜዳ አጠገብ በኤስድራሎን ፊት ለፊት በምትገኘው በቤቶሜስታይም ለሚኖሩ ሰዎች ጻፈ፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告