Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ከፍ ያሉ የተ​ራ​ራ​ዎ​ቻ​ቸ​ው​ንም ጫፎች ያዙ። በሚ​ኖ​ሩ​ባ​ቸው መን​ደ​ሮ​ችም መሸጉ። አዝ​መ​ራ​ቸ​ውም ቀደም ብሎ ተሰ​ብ​ስቦ ነበ​ርና ለጦ​ር​ነት ስን​ቅን አዘ​ጋጁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የተራሮችን ሁሉ ጫፍ ያዙ፥ በተራሮች ላይ ያሉትንም መንደሮች ቅጥር ሰሩ፥ አዝመራቸው ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ስለ ነበር ለጦርነት የሚሆን ስንቅን አዘጋጁ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:5
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告