本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ አውራጃዎችና ወደ ቆና፥ ወደ ቤቶሮንና ወደ ቤልሜን፥ ወደ ኢያሪኮና ወደ ኮባ፥ ወደ ኤሦራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ፥ ወደ ኮና፥ ወደ ቤትሖሮን፥ ወደ ቤልሜይን፥ ወደ ኢያሪኮ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ አይሶራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። 参见章节 |