Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከይ​ሁዳ የተ​መ​ረጡ ወገ​ኖ​ችም ሁሉ በቅ​ርቡ ከም​ርኮ ከተ​መ​ለሱ በኋላ ተሰ​ብ​ስ​በው ነበ​ርና ምሥ​ዋ​ዑ​ንና ንዋየ ቅድ​ሳ​ቱን፥ ቤተ መቅ​ደ​ሱ​ንም ከረ​ከሰ በኋላ አነ​ጹት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ምክንያቱም ከምርኮ የመለሱት በቅርቡ ስለሆነና የይሁዳም ሕዝብ የተሰባሰቡት፥ ዕቃዎቹን መሠዊያውንና መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ ያነጹት በቅርቡ ስለ ነበረ ነው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告