2 ከመቅረቡም የተነሣ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ አምላካቸው ስለ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ፈጽመው ፈሩ።
2 እጅግ እጅግ ፊቱን ፈሩ፤ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ ጌታ አምላካቸው ቤተ መቅደስ ተጨነቁ።