本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በራሳቸውም ዐመድ ነሰነሱ፤ በፍጹም ኀይላቸውም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ “የእስራኤልንም ወገን በምሕረት ተመልከት” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥምጣማቸው ላይ አመድ ነስንሰው፥ መላውን የእስራኤል ቤት በመልካም እንዲጎበኝ በሙሉ ኃይላቸው ወደ ጌታ ጮኹ። 参见章节 |