Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት የሚ​ቆሙ ታላቁ ካህን ኢዮ​አ​ቄ​ምና ካህ​ናቱ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ሥራ የሚ​ሠሩ ሰዎች በወ​ገ​ባ​ቸው ማቅ ታጠቁ፤ የዘ​ወ​ት​ሩን መሥ​ዋ​ዕት፥ የስ​እ​ለ​ቱ​ንና ሕዝቡ በፈ​ቃድ የሚ​ያ​ቀ​ር​ቡ​ትን መሥ​ዋ​ዕት አገቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በጌታ ፊት የሚቆሙት ካህናት ሁሉና ጌታን የሚያገለግሉ ሁሉ በወገባቸው ማቅ ታጥቀው የሕዝቡን የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የዘወትር መሥዋዕት፥ ስእለትና በፈቃድ የሚሰጠውንም ሥጦታ አቀረቡ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:14
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告