Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ልጆ​ቻ​ቸ​ውን እን​ዳ​ይ​ነ​ጠቁ፥ ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን እን​ዳ​ይ​ማ​ረኩ፥ የር​ስ​ታ​ቸው ከተ​ሞ​ችም እን​ዳ​ይ​ጠፉ፥ መቅ​ደ​ሳ​ቸ​ው​ንም እን​ዳ​ያ​ረ​ክሱ፥ ለአ​ሕ​ዛ​ብም መዘ​በቻ እን​ዳ​ያ​ደ​ር​ጉት ወደ እስ​ራ​ኤል አም​ላክ በአ​ን​ድ​ነት ፈጽ​መው ጮኹ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ፤ ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው እንዳይዘረፉ፤ የወረሱአቸው ከተሞቻቸው እንዳይደመሰሱ፤ የተቀደሰው ቦታ በአረመኔዎች እንዳይረክስና እንዳይዋረድ ወደ እግዚአብሔር አጥብቀው ባንድነት አለቀሱ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告