本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስራኤልም ወገኖች ሁሉ ሚስቶቻቸውና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ልጆቻቸውም በቤተ መቅደስ ደጃፍ ወደቁ፤ በራሳቸውም ትቢያ ነሰነሱ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ማቃቸውን አነጠፉ፤ መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ፥ ሴቶችና ሕፃናትም በቤተ መቅደሱ ፊት ተደፉ፤ በራሶቻቸውም ላይ አመድ ነሰነሱ፥ በጌታ ፊት ማቃቸውን ዘረጉ። 参见章节 |