Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 በይ​ሁዳ የሚ​ኖሩ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች የአ​ሦር ንጉሥ የና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ቢት​ወ​ደድ ሆሎ​ፎ​ር​ኒስ በአ​ሕ​ዛብ ያደ​ረ​ገ​ውን ሁሉ፥ አው​ራ​ጃ​ዎ​ቻ​ቸ​ውን ሁሉ እን​ዳ​ጠፋ፥ እነ​ር​ሱ​ንም እን​ዳ​ጠ​ፋ​ቸው ሰሙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 በይሁዳ አገር የሚኖሩ እስራኤላውያን የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ላይ የደረገውን ሁሉ፥ መቅደሳቸውን እንዳፈረሰና እነርሱንም ለጥፋት እንደሰጣቸው በሰሙ ጊዜ፥

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 4:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告