7 ወገኖቻቸው ሁሉና እነርሱም አክሊል ደፍተው እየዘፈኑ፥ በገና እየደረደሩና ከበሮ እየመቱ ተቀበሉት።
7 እነሱና በዙሪያውም ያሉ አገሮች ሁሉ አክሊል ደፍተው በጭፈራና በከበሮ ተቀበሉት።