本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእነርሱ ተቈጥቼ እወጣለሁና፥ ምድርንም በሠራዊቴ እግር እሸፍናታለሁና፥ ገንዘባቸውንም እዘርፋቸዋለሁ፥ እበረብራቸዋለሁምና ውኃውንና ሀገሩን ያዘጋጁልኝ ዘንድ ለእነርሱ አዋጅ ትነግራለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መሬትና ውሃ እንዲያዘጋጁ ንገራቸው፥ በቁጣዬ በእነሱ ላይ እወጣለሁና፤ የምድርም ገጽ ሁሉ በሠራዊቴ እግሮች ይሸፈናሉ፤ እንዲበረበሩም እተዋቸዋለሁ። 参见章节 |