Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 “የአ​ገሩ ሁሉ ጌታ ገና​ናው ንጉሥ እን​ዲህ ይላል፦ መቶ ሃያ ሺህ በኀ​ይ​ላ​ቸው የታ​መኑ እግ​ረ​ኞች ሰዎ​ችን መቶ ሃያ ሺህ ፈረ​ሰ​ኞ​ች​ንም ከፈ​ረ​ሶ​ቻ​ቸው ጋራ ካንተ ጋራ ይዘህ እነሆ በፊቴ ትወ​ጣ​ለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 “የምድር ሁሉ ጌታ የሆነው ትልቁ ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ እነሆ ከፊቴ ሂድና በኀይላቸው የታወቁትን ሰዎች ከአንተ ጋር መቶ ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደሮችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞችን ውሰድ፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 2:5
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告