本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዚህም በኋላ ምክሩን በጨረሱ ጊዜ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ከእርሱ በታች ያለ ቢትወደዱ ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንዲህም ሆነ እቅዱን ከጨረሰ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ በደረጃ ከራሱ ቀጥሎ ሁለተኛ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ 参见章节 |