3 በአንደበቱ የተናገረውን ትእዛዝ ያልተቀበሉትን ሰዎች ሁሉ ያጠፋቸው ዘንድ ምክር ጨረሱ።
3 ከአፉ የወጣውን ቃል አልታዘዝም ያለ ሥጋ ሁሉ እንዲጠፋ ወሰኑ።