本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከእነርሱም የተነሣ መፍራትና ድንጋጤ በባሕሩ ዳርቻ በጢሮስና በሲዶና በሚኖሩ፥ በአቂናና በሴይርም፥ በያምኒያም በሚኖሩ ሰዎች ላይ ወደቀ። በአስቀሎናና በአዛጦንም የሚኖሩ ሰዎች ከርሱ መምጣት የተነሣ ፈጽመው ፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በባሕሩ ዳርቻ፥ በሲዶናና በጢሮስ በሚኖሩ ሁሉ፥ በሱርና በኦኪን በሚኖሩ ሁሉና በያምኒያ በሚኖሩ ሁሉ ፍርሃትና መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፤ በአዛጦንና በአስቀሎና የሚኖሩ እጅግ ፈሩት። 参见章节 |