Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በስ​ንዴ አዝ​መራ ጊዜም በደ​ማ​ስቆ ወዳለ ሜዳ ወርዶ አዝ​መ​ራ​ቸ​ውን ሁሉ አቃ​ጠለ፤ የላ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንና የበ​ጎ​ቻ​ቸ​ው​ንም መን​ጋ​ዎች ይዘ​ር​ፏ​ቸው ዘንድ አዘዘ፤ አም​ባ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረሰ፤ ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም ማረከ፥ ጎል​ማ​ሶ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሁሉ በጦር ገደለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ስንዴ በሚታጨድበት ጊዜ ወደ ደማስቆ ሜዳ ወርዶ እርሻቸውን በሙሉ አቃጠለ፥ የበጐቻቸውንና የበሬዎቻቸውን መንጎች ለጥፋት ሰጣቸው፥ ከተሞቻቸውን በዘበዘ፥ ሜዳዎቻቸውን አጠፋ፥ ወጣቶቻቸውን ሁሉ በሰይፍ አፍ መታ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 2:27
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告