26 የምድያምንም ልጆች ሁሉ ከበባቸው፤ ከብታቸውንም ዘረፈ፤ ቤታቸውንም አቃጠለ።
26 የምድያምን ልጆች ሁሉ ከበባቸው፥ መኖሪያዎቻቸውን አቃጠለ፥ መንጎቻቸውንም ዘረፈ።