12 እኔ ሕያው ነኝና እንደ ተናገርሁም ይኽን በእጄ አደርግ ዘንድ መንግሥቴ ጽኑዕ ነውና።
12 ሕያው ነኝና በመንግሥቴም ኃይል፥ የተናገርኩትን በእጄ እፈጽመዋለሁ።