ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
11 ዐመፀኞችን ታጠፋቸው ዘንድ፤ በሄድህበትም ሁሉ ትዘርፋቸው ዘንድ ዐይንህ አትራራላቸው።
参见章节 复制
11 አንታዘዝህም ያሉትን ግን ዓይንህ አትተዋቸው፤ በያዝከው ምድር ሁሉ ለሞትና ለብዝበዛ አሳልፈህ ስጣቸው።
参见章节 复制