本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንተ ግን ቀድመህ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን ወዳንተ ቢመልሱ በእነርሱ እስከምፈርድበት ቀን ለእኔ ትጠብቃቸዋለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንተ ግን ቀድመህ ሂድና ግዛቶቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን አሳልፈው ከሰጡህ ፍርዳቸውን እስከሚቀበሉበት ቀን ድረስ ጠብቀህ አቆያቸው። 参见章节 |