9 የመበለትነቷንም ልብስ በእስራኤል ዘንድ ስለሚጨነቁት ሰዎች ስትል ተወች።
9 ጫማዋ ዐይኖቹን ያዘ፤ ውበቷ ነፍሱን ማረከ፤ ሰይፉም በአንገቱ አለፈ።