ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
5 አሦራውያን በመስዕ በኩል ከተራራው ወጡ፤ ከብዙ ሠራዊቶቻቸውም ጋር ወጡ፤ በብዛታቸውም ፈሳሹን ዘጉ። ፈረሶቻቸውም ኰረብታውን ሸፈኑት።
参见章节 复制
5 ነገር ግን ሁሉን የሚችል ጌታ ሴት እጅ አስቆማቸው።
参见章节 复制