本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዮዲትም ሕዝቡ የሰጧትን የሆሎፎርኒስን ገንዘብ፥ ከመኝታ ቤቱም የወሰደችውን የራስጌውን ሰይፍ ለመታሰቢያ ለእግዚአብሔር ሰጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እጅግ በጣም ከበረች፥ መቶ አምስት ዓመት እስኪሆናት ድረስ በባሏ ቤት አረጀች፤ አገልጋይዋን ነጻ ለቀቀቻት። በቤቱሊያ ዓረፈች፥ በባሏ በምናሴ ዋሻ ተቀበረች፤ 参见章节 |