本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዮዲትም አለች፥ “አምላኬን በከበሮ አመስግኑት፤ ለጌታዬም በጸናጽል ዘምሩለት፤ በገና እየደረደራችሁ አመስግኑት፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት። ስሙንም ጥሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ ሰልፍን የሚሰብር አምላክ ነውና፤ የጦር ሰፈሩን በሕዝቡ መካከል አደረገ፤ ከሚያሳድዱኝም ሰዎች እጅ አዳነኝ። 参见章节 |