本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ፍጥረትህ ሁሉ ለአንተ ይገዛሉ፤ አንተ አዘዝህ፤ እነርሱም ተፈጥረዋልና፤ መንፈስህን ላክህ፤ እነርሱም ታነጹ፥ ለቃልህም የማይታዘዝ የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በወገኖቼ ላይ የሚነሡ አሕዛብ ወዮላቸው፤ ሁሉን የሚችል ጌታ በፍርድ ቀን ይበቀላቸዋል፤ በሥጋቸውም ላይ እሳትንና ትልን ያመጣባቸዋል፤ በስቃይም ለዘለዓለም ያለቅሳሉ።” 参见章节 |