ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
16 እግዚአብሔር ሆይ፥ ገናና ነህ፤ እጅግም ክቡር ነህ፥ በኀይልህም የተደነቅህ ነህ።
参见章节 复制
16 ጥሩ መዓዛ ያለው መሥዋዕት ሁሉ ለአንተ ትንሽ ነው፥ የሚቃጠለው መሥዋዕት ሁሉ ስብ ለአንተ በጣም ጥቂት ነው፤ ጌታን የሚፈራ ግን ሁልጊዜ ታላቅ ነው።
参见章节 复制