ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
15 ለእግዚአብሔር መዝሙር እዘምራለሁ፤ አዲስ መዝሙር እዘምራለሁ፤
参见章节 复制
15 ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረታቸው ይንዋወጣሉና፤ ዓለቶችም በአንተ ፊት እንደ ሰም ይቀልጣሉ፤ ለሚፈሩህ ግን ምሕረትን ታደርጋለህ።
参见章节 复制