本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሴቶች ልጆች ልጆችም አሳድደው ወጓቸው፤ ጐልማሶቻችንም አቈሰሏቸው፤ በጌታዬም ጦርነት ጠፉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ፍጥረቶችህ ሁሉ ያገልግሉህ፤ አንተ ተናገርህ እነርሱም ተፈጠሩ፤ መንፈስህን ላክህ፥ እነርሱም ታነጹ፤ ድምጽህን መቃወም የሚችል ማንም የለም። 参见章节 |