本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ያንጊዜ የተጨነቁ ወገኖች ደስ ብሏቸው ደነፉ፤ የእኔ ደካሞች በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ እነዚያም ደንግጠው ነበር፤ እነዚህም ድምፃቸውን ከፍ ከፍ አደረጉ፤ እነዚያም ደንግጠው ሸሹ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለአምላኬ አዲስ የምስጋናን መዝሙር እዘምራለሁ፤ ጌታ ሆይ አንተ ትልቅና ክቡር፥ በብርታትህ የምትደነቅና የማትሸንፍ ነህ። 参见章节 |