本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 16:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮዲትም ይህቺን የምስጋና መዝሙር በእስራኤል ሁሉ ዘንድ ትዘምር ጀመረች፤ ሕዝቡም ሁሉ ይህቺን የምስጋና መዝሙር ከእርስዋ ቀጥለው ዘመሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮዲት እንዲህ አለች፤ “ለአምላኬ በከበሮ መዝሙርን ጀምሩ፥ ለጌታ በጸናጽን ዘምሩለት፤ አዲስን መዝሙር ተቀኙለት፤ አክብሩት፥ ስሙንም ጥሩ። 参见章节 |