本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች ሽማግሌዎችም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን በጎ ነገር ያዩ ዘንድ፥ ዮዲትንም ያዩአት ዘንድ፥ ከእርሷም ጋራ ሰላምታ ያደርጉ ዘንድ መጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚቀመጡ የእስራኤል ሽማግሌዎች ጉባኤ፥ ጌታ ለእስራኤል የደረገውን መልካም ሥራ ለማየት፥ ዮዲትንም ለማየትና ለእርሷም ሰላምታ ለማቅረብ መጡ። 参见章节 |