本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህ በኋላም የእስራኤል ልጆች ከተዋጉበት ተመለሱ፤ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ሰፊ አውራጃቸውን ይዘውባቸው ነበርና የቀሩትን በተራራማው ሀገርና በሜዳው የነበሩትን መንደሮችና ከተሞች ወሰዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የእስራኤል ልጆች ከጦርነቱ ሲመለሱ የተረፈውን ዘረፉ፥ ብዙ ነበርና የተራራማውና የሜዳው አገር ከተሞችና ገጠሮች ብዙ ምርኮ አገኙ። 参见章节 |