本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእስራኤልም ልጆች በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአንድነት እስከ ኮቤ ድረስ ተከትለው አጠፏቸው፤ በጠላቶቻቸው ሰፈር የሆነውን ነገር ነግረዋቸዋልና ከኢየሩሳሌምና ከአውራጃዋ ሁሉ የመጡ ሰዎች እንደዚሁ አጠፏቸው፤ ከገሊላና ከገለዓድም የመጡ ሰዎች አባረሯቸው፤ ከደማስቆና ከአውራጃዋም እስኪሻገሩ ድረስ ታላቅ ሰልፍ አድርገው አጠፏቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእስራኤልም ልጆች ይህን በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአንድነት አጠቁአቸው እስከ ቾባ ድረስ እየተከተሉ ገደሉአቸው፤ በጠላቶቻቸው ሰፈር የደረሰው ነገር ተነግሮአቸዋልና በኢየሩሳሌምና በተራራ አገር የሚኖሩ ሁሉ መጡ፤ የገለዓድና የገሊላ ሰዎችም ከደማስቆና ከድንበርዋ ባሻገር በታላቅ እልቂት አጠፏቸው። 参见章节 |