本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዖዝያንም ስለ ሆነው ሁሉ ይናገሩ ዘንድ፥ ሁሉም ይረዱ ዘንድ፥ ጠላቶቻቸውንም ተከትለው ያጠፏቸው ዘንድ፥ ወደ ቤጦምስታምና ወደ ቢቤ፥ ወደ ኮቤና ወደ ኮላ ወደ እስራኤልም አውራጃ ሁሉ ላከ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዑዚያም የሆነውን ነገር እንዲናገሩና ጠላቶቻቸውን ተከታትለው እንዲያጠፏቸው ወደ ቤቶማስታይም፥ ወደ ቤባይ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ ኮላና ወደ እስራኤል አውራጃ ሁሉ ላከ። 参见章节 |