Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እነ​ዚ​ያም በቤ​ጤ​ልዋ ዙሪያ፥ በሰ​ፈ​ሩና በተ​ራ​ራ​ማው ሀገር የነ​በሩ ሰዎች ሁሉ ተሸ​ብ​ረው ሸሹ፤ ያን​ጊ​ዜም አር​በ​ኞች የሆኑ የእ​ስ​ራ​ኤል ወን​ዶች ልጆች ሁሉ ተነ​ሥ​ተው ተከ​ተ​ሏ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 በቤቱሊያ አካባቢ ባለው በተራራማው አገር ሰፍረው የነበሩት ሸሹ። በዚህ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ወታደር የሆኑ ሁሉ ፈጥነው ተከተሏቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 15:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告