本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለእርስዋና ከእርስዋ ጋር ለነበረችውም ብላቴና የወይራ ጕንጕን አደረጉላቸው፤ በሕዝቡም ፊት ሴቶችን ሁሉ እየመራች በዝማሬ ሄደች፤ የእስራኤልም አርበኞች ሁሉ የጦር መሣሪያቸውን ከዘንባባ ጋር ይዘው እየዘመሩ ተከተሏት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሷና ከእርሷ ጋር የነበሩ ሴቶች የወይራ ቅጠል አክሊል በራሳቸው ላይ አደረጉ፤ እርሷ ሴቶቹን ሁሉ በዘፈን እየመራች ከሕዝቡ ሁሉ ፊት ሄደች፤ የእስራኤልም ወንዶች ሁሉ የጦር መሣሪያቸውን ይዘው፥ አክሊል በራሳቸው ላይ ደፍተው በአፋቸው እየዘመሩ ተከተሏት። 参见章节 |