本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የእስራኤልም ሴቶች ሁሉ ያይዋት ዘንድ፥ ይመርቋትም ዘንድ ወደ እርሷ ሮጠው ተሰበሰቡ፤ ታላቅ በዓልንም አደረጉላት፤ ዘንባባውንም በእጅዋ ያዘች፤ ከእርሷ ጋራ ላሉ ሴቶችም ሰጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የእስራኤል ሴቶች ሁሉ እርሷን ለማየት ወደ እርሷ ተሰብስቡ፥ መረቋትም፤ ለእርሷም ክብር ዘፈኑላት፤ በእጆችዋ ቅጠላም ሐረግ በእጇ ይዛ ከእርሷ ጋር ለነበሩ ሴቶችም ሰጠቻቸው። 参见章节 |