本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕዝቡም ሠላሳ ቀን ሰፈራቸውን በረበሩ፤ ለዮዲትም የሆሎፎርኒስን ድንኳንና የብሩን ዕቃ ሁሉ፥ ዙፋኑንና ያለውንም ገንዘብ ሁሉ ሰጧት፤ እርሷም ወስዳ በበቅሎዋ ጫነች፤ ሠረገላዎችዋንም ነድታ ከእርሷ ጋር ይዛ ገባች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሕዝቡም ሁሉ የጦር ሰፈሩን ሠላሳ ቀን ያህል ዘረፉ፥ ለዮዲትም የሆሎፎርኒስን ድንኳንና የብሩን ሣህን ሁሉ፥ አልጋዎቹንና ጎድጓዳ ሣህኖቹን፥ የቤት ዕቃዎቹን ሁሉ ሰጧት፤ እርሷም ወስዳ በበቅሎዋ ላይ ጫነች፤ ሠረገላዎችዋንም አዘጋጀትና እዚያ ላይ ጫነችው። 参见章节 |