本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 15:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህ ሁሉ በእጅሽ ተደርጓልና፥ ይህንም በጎ ነገር ለእስራኤል አድርገሻልና፥ እግዚአብሔርም እነርሱን ወዷልና፥ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ፥ “አሜን” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህን ሁሉ በእጅሽ አደረግሽ፤ ለእስራኤልም ብዙ መልካም ነገር አደረግሽ፥ እግዚአብሔርም በዚህ ተደስቷል፤ ሁሉን የሚችል ጌታ ለዘለዓለም ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ “አሜን” አሉ። 参见章节 |