Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አሁ​ንም በእ​ነ​ዚህ ወራት ያደ​ረ​ግ​ሺ​ውን ንገ​ሪኝ” አላት። ዮዲ​ትም ከወ​ጣች ጀምሮ እስ​ክ​ት​መ​ለስ ድረስ ያደ​ረ​ገ​ች​ውን ሁሉ በሕ​ዝቡ መካ​ከል ነገ​ረ​ችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 አሁንም በእነዚህ ቀኖች ያደረግሽውን ሁሉ እስቲ ንገሪኝ።” ዮዲትም ከወጣችበት ቀን ጀምሮ አሁን ንግግር እስከምታደርግበት ጊዜ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ በሕዝቡ መካከል አወራችለት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 14:8
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告