Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ይህ​ንም ከማ​ድ​ረ​ጋ​ችሁ በፊት የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ወገን የካ​ደ​ውን ከእ​ኛም ጋር ይሞት ዘንድ እር​ሱን ወደ እኛ የላ​ከ​ውን እርሱ መሆ​ኑን አይቶ ያውቅ ዘንድ አሞ​ና​ዊ​ውን አክ​ዮ​ርን ጥሩ​ልኝ” አለ​ቻ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ይህን ከማድረጋችሁ በፊት ግን የእስራኤልን ቤት የናቀውንና ከእኛም ጋር እንዲሞት ወደ እኛ የላከውን ሰው እንዲያይና እንዲለይና አሞናዊውን አኪዮርን ጥሩልኝ።”

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 14:5
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告