本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሦር የሠራዊት አለቆችም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ሰውነታቸውም ፈጽማ ደነገጠች፤ በታላቅ ድምፅም በሰፈር መካከል ፈጽመው ጮኹ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የአሦር ጦር ሠራዊት አለቆች ይህንን ቃል በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ነፍሳቸውም በጣም ታወከች፥ ታላቁ ጩኸታቸውና ለቅሶአቸው በጦር ሰፈሩ አስተጋባ። 参见章节 |