ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
17 ዮዲትም ወደምታድርበት ድንኳን ገባ፤ ነገር ግን አላገኛትም፤ ወደ ሕዝቡም እየሮጠ ሄዶ ጮኸላቸው። እንዲህም አላቸው፦
参见章节 复制
17 ዮዲት ወደነበረችበት ድንኳን ገባ፥ አላገኛትምም፥ ወደ ሕዝቡ እየተጣደፈ ወጣና እንዲህ ሲል ጮኸ፦
参见章节 复制