本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የአሦር ሠራዊትም በአዩአቸው ጊዜ ወደ ሹሞቻቸው ላኩ፤ እነርሱም ወደ አለቆቻቸው፥ ወደ ሹሞቻቸውና ገዢዎቻቸው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የአሦር ልጆችም በአዩአቸው ጊዜ ወደ አለቆቻቸው፥ አለቆቻቸውም ወደ ጦር መሪዎቻቸው፥ ወደ አዛዦቻቸውና ገዢዎቻቸው ሰው ላኩ። 参见章节 |