本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ ወንዶቹም ሁሉ መሣሪያቸውን ይዘው ወጡ፤ በተራራውም ዐቀበት በኩል ከበቧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ራስ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ እያንዳንዱ ሰው የጦር መሣርያውን ይዞ ሁሉም በጭፍራቸው ሆነው ወደ ተራራው መውረጃ ወጡ። 参见章节 |