本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 14:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አክዮርም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን ተአምራት በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አምኖ ተገዘረ። እስከ ዛሬም ድረስ ከቤተ እስራኤል ጋር አንድ ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አኪዮርም የእስራኤል አምላክ ያደረገውን ሁሉ በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አመነ። ሸለፈቱን ተገርዞ የእስራኤልን ቤት ተቀላቀለ፥ እስከ ዛሬ ድረስም አለ። 参见章节 |