本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሬሳውንም ከመኝታው ወደ ምድር ጣለችው፤ የራስጌ መጋረጃውንም ከምሰሶው አወረደች፤ ጥቂትም ዐረፈች፤ ወጥታም ለብላቴናዋ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ ሰጠቻት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሬሳውን ከአልጋው አንከባለለችው፥ መጋረጃውን ከምሰሶው አወረደች፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወጥታ ለአገልጋይዋ የሆሎፎርኒስን ራስ ሰጠቻት፥ 参见章节 |